Thursday, 8 May 2014

የወያኔ ብዕር ፎቢያ



 
ብዕር ጦር ነው የማንነት ማስከበሪያ፤ ለማንነት መግለጫ ሲባል ከአፎቱ የሚመዘዝ ጎራዴ፤ እንደ አያያዙና አወራወሩ፤ እንደ አቋቋሙና አወነጫጨፉ፤ እንደ ጉልድፍናውና የሰላ አንደበቱ፤ እንደ ጦረኛነቱና ሰላማዊነቱ፤ እንደ ቁጣና ትዕግሥቱ፤ እንደ ይቅርታውና ምህረቱ፤ አንዱን ሲያሳዝን ሌላውን ያስፈነድቃል፤ አንዱን ሲያቆስል ሌላውን ያክማል፤ አንዱን ሲገድልላውን ያድናል፡፡ በፍትሕ የበላይነት የሚያምን ጀግና ነውና!!
እናም ብዕርን በማፈን ማንነትን መግደል አይቻልም !

No comments:

Post a Comment